Limit this search to....

ናዚው ህወሓት በመጨረሻው ሰዓት: ፉባር
Contributor(s): Weldegebrial, Mulugeta (Author)
ISBN: 1716745799     ISBN-13: 9781716745799
Publisher: Lulu.com
OUR PRICE:   $16.52  
Product Type: Paperback
Language: Afrikaans
Published: July 2020
* Not available - Not in print at this time *
Additional Information
BISAC Categories:
- Juvenile Nonfiction | Social Science - Politics & Government
Physical Information: 0.53" H x 5.51" W x 8.5" (0.66 lbs) 234 pages
 
Descriptions, Reviews, Etc.
Publisher Description:
መጋቢት 2010 ዓ/ም፥ የገነቡት ስርዓት ከመፈራረሱ በፊት ያቆሙት ሥርዓት ሰለባ የሆኑ፤ ሥርዓቱ ተመልሶ የበላቸውና የተፋቸው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ልሒቃን የህወሓት መሪዎች ሥርዓተ መንግሥታቸው ያበቃበት ዕለት ሆኖ በኢትዮጵያ ታሪክ ተመዝግቧል። ይህ መጽሐፉ የህወሓት መሪዎች የፖለቲካ ሽንፈት ተከናንበው መቐለ ከመሸጉ በኋላ ምን እየሰሩ ነው? የሚለው የብዙሐን ጥይቄ ምላሽ የሚሰጥና፤ የህወሓት መሪዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በጥልቀት የሚገመግም፤ ከክፉ መንገዳቸው ካልተመለሱም ዕጣ ፈንታቸውን የሚያሳይ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት አገር ውስጥ በሚታተሙ ልዩ ልዩ መጽሔቶች ለንባብ የበቁ ጽሑፎች ያካተተ ስራ ሲሆን መጽሐፉ ለአናባቢያን በሚያመች መልኩ በአስራ ስምንት ምዕራፎች የተከፋፈለ ነው።